ጾም

አንደበት ይጹም ዓይን ይጹም ጆሮ ይጹም

ጾም እስከ ስንት ሰዓት ነው? እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! የቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ሥርዓቱ በልኬት እና በምክንያት የታጀበ ነው። ጾምን ስንመለከት አብዛኞቻችን በተለምዶ ሰዓት ሳንጠብቅ (እስከ 3፣ 6፣ 7፣ 9፣ 11 ሰዓታት እያልን) እንጾማለን እንጂ የአዋጅ አጽዋማት የተወሰነ የተገደበ ሰዓት አላቸው። ፍትሐ ነገሥታችን “ሕማማት እስከ 12 ሰዓት ይጹሟቸው፥ …

Ein Karem – አይነከርም

Ein Karem - አይነከርም

አይነከርም አይነከርም ከቅድስት እየሩሳሌም በስተደቡብ አቅጣጫ 7 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ካህኑ ዘካርያስና ቅድስት ኤልሳቤጥ የኖሩባት በሁለት ተራራዎች መካከል የምትገኝ ከተማ ነች፡፡ የጨለማው ዘመን ማብቂያ የብርሃን ማህተማችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዓለም መድኃኒት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በሆዷ ይዛ ዘመዷ ቅድስት ኤልሳቤጥን ለመጠየቅ ወደ አይነከርም …